Kessil

ትውስብ: ያጫጭር ልቦለ

Description: Title: ትውስብ: ያጫጭር ልቦለዶችና ኖቭሌቶች ስ Author: Lemma, Abera Publisher: Abera Lemma Binding: Paperback Pages: 400 Dimensions: 8.27h x 5.83w x 0.89d Product Weight: 1.15 lbs. Language: Amharic ISBN: 9789994436521 ይህ ስብስብ ሥራ ነው፡፡ አስከዛሬ ባጫጭር ልቦለዶችና በኖቭሌቶች ወግ የሠራኋቸው፣ የዝርው ሥነ ጽሑፍ ሥራዎቼ ስብስብ ነው፡፡ በዘመን፣ በጭብጥና በቅርጽ የተለያዩ በመሆናቸው ትውስባዊ ፍጥርታቸው የጋራ መለያቸው ነው፡፡ሕይወትና ሞት (1975)፣ የማለዳ ስንቅ (1980)፣ መቆያ (1980)፣ ቅንጣት (2008) የታተሙ ሲሆን፣ ባባደፋርና (1978) በነገ ተስፋ (2006) የጋራ ስብስብ ሥራዎች ውስጥ አንዳንድ ዘለላ ያጫጭር ልቦለድ ሥራዎቼ ይገኛሉ፡፡ እኒህ ቀዳሚ ሥራዎቼ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲና በሌሎችም ዩኒቨርስቲዎች፣ ኮሌጆችና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላማርኛ ሥነ ጽሑፍ ማስተማሪያነት አጋዥ መጻሕፍት ሁነው ለረዥም ዘመናት አገልግለዋል፡፡ ባሁኑ ጊዜ ለተመሳሳይ የጥናትና የምርምር ሥራዎች ሲፈለጉ፣ ከገበያ ላይ በመጥፋታቸው፣ ዳግም እንዳሳትማቸው ያልወተወተኝ የሕብረተሰብ ክፍል የለም፡፡ ስለዚህም ባንድ ላይ ተሰባስበው ሊታተሙና ላንባቢያን ሊቀርቡ ችለዋል፡፡ እንደ >፣ > እና >ን የመሳሰሉት ገጸ ባሕሪያት ካንባቢያን ሕሊና ውስጥ ስላልጠፉ ናፋቂያቸው ብዙ ነው፡፡ እናም ለትምህርት ማእከሎችም ሆነ ለመላው አንባብያን የይታተሙልን ጥያቄ ምላሽ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ፡፡ በስብስቦቹ ውስጥ የነበሩት ግጥሞችም እራሳቸውን ችለው በሌላ መድብል ለብቻቸው የሚታተሙ ይሆናሉ፡፡ደራሲው   Authorized Dealer Ships Fast From The USA! Stock Photo- Actual Book Cover May Vary

Price: 19.95 USD

Location: Tennessee

End Time: 2024-10-20T21:32:35.000Z

Shipping Cost: 9.95 USD

Product Images

ትውስብ: ያጫጭር ልቦለ

Item Specifics

Restocking Fee: No

Return shipping will be paid by: Buyer

All returns accepted: Returns Accepted

Item must be returned within: 30 Days

Refund will be given as: Money Back

Author: Abera Lemma

Book Title: Abera Lemma

Language: English

Publisher: Abera Lemma

Recommended

6oz 特级 连翘 中药材 USA
6oz 特级 连翘 中药材 USA

$22.00

View Details
云雀叫了一整天(精)
云雀叫了一整天(精)

$10.00

View Details
Huiweizan回味赞鸭血粉丝汤整箱48盒批发价(祖国版)
Huiweizan回味赞鸭血粉丝汤整箱48盒批发价(祖国版)

$250.00

View Details
茯苓薏湿糕250/罐 薏仁茯苓糕黑芝麻片饼薏米八珍糕茯湿糕祛芡实湿茯糕点薏零食
茯苓薏湿糕250/罐 薏仁茯苓糕黑芝麻片饼薏米八珍糕茯湿糕祛芡实湿茯糕点薏零食

$43.49

View Details
彭羚清水首年版CD所有$45以下CD  $100四張請信息溝通更優惠
彭羚清水首年版CD所有$45以下CD $100四張請信息溝通更優惠

$25.00

View Details
ትውስብ: ያጫጭር ልቦለ
ትውስብ: ያጫጭር ልቦለ

$21.99

View Details
6oz 特级 卷柏 中药材 USA
6oz 特级 卷柏 中药材 USA

$35.00

View Details
6oz 特级 防风 中药材 USA
6oz 特级 防风 中药材 USA

$16.00

View Details
地雷系水色绑带丝袜纯欲洛丽塔亚蓝色绷带过膝袜
地雷系水色绑带丝袜纯欲洛丽塔亚蓝色绷带过膝袜

$16.56

View Details
6oz 特级 枯矾 枯帆 中药材 USA
6oz 特级 枯矾 枯帆 中药材 USA

$25.00

View Details